Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ በቴክሳስ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ ጉዳት ተመልክተዋል፡፡
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት አደጋው ከመድረሱ በፊት ባለስልጣናቱ ማስጠንቀቂያ አልሰጡም በሚል ከህዝብ የቀረበውን ቅሬታ ለማጣራት…
በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በተጀመረ ዘመቻ በስድስት ቀናት ውስጥ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ ከ150 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
ከአፍሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያ እና ደቡብ አሜሪካ 43 ሀገሮች የተውጣጡ 15 ሺህ ያህል መኮንኖች…
የፒኬኬ ታጣቂዎች የጦር መሳሪያቸውን አቃጠሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዲስታን ሰራተኞች ፓርቲ (ፒኬኬ) የሰላም አማራጭ መቀበሉን ተከትሎ የቡድኑ ተዋጊዎች የጦር መሳሪያቸውን በይፋ አቃጥለዋል፡፡
ፒኬኬ ከአራት አስርት አመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከቱርክ መንግስት የቀረበውን የሰላም አማራጭ ጥሪ በመቀበል የትጥቅ…
የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች እንዲለቁ አሜሪካ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁቲ አማጺያን ያገቷቸውን የመርከብ ሰራተኞች በአፋጣኝ እንዲለቁ በየመን የአሜሪካ ኤምባሲ አሳስቧል።
በቀይ ባህር ላይ ስትንቀሳቀስ በሁቲ አማጺያን የሮኬት ጥቃት የተፈጸመባትን መርከብ ሰራተኞች ህይወት ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑም ተነግሯል።…
በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደርሷል፡፡
በግዛቲቱ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከሞቱ ሰዎች መካከል 28ቱ ህጻናት መሆናቸው ነው የተነገረው፡፡…
የብሪክስ ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ በዓለም አቀፉ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ መስተጋብር ላይ ያለው ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል አሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡፡
17ኛው የብሪክስ ዓመታዊ ጉባኤ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡…
በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በጎርፍ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በትናንትናው ዕለት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 24 ሰዎች ሲሞቱ በርካታ ሰዎች መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አደጋውን አስደንጋጭ ያሉ ሲሆን፥ ለነፍስ አድን ስራው አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡…
ኢንተርፖል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመዋጋት ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር እሰራለሁ አለ።
የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ከኢንተርፖል ፕሬዚዳንት አህመድ ናስር አል ራይዚ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
እስራኤል በጋዛ ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎችን ለማከናወን ተስማምታለች አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሜሪካ በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት…
ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሩን ዜግነት ያላቸው ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት (አፍሪኤግዚም) ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ።
ተመራጩ ፕሬዚዳንት የባንኩን የዳይሬክተሮች ቦርድ በሊቀመንበርነት ይመራሉ።
ኢሎምቢ የተመረጡት ባንኩን ላለፉት 10…