Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አፍሪካ የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች – አሊኮ ዳንጎቴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 40 ወራት ውስጥ አፍሪካ የአፈር ማደባሪያ ከውጭ ማስገባት ታቆማለች አሉ ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ፡፡
ባለሃብቱ በናይጀሪያ አቡጃ በተካሄደው አፍሪኤክሲም ባንክ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት÷ አፍሪካውያን የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ…
ኢራን አየር ክልሏን በከፊል ክፍት አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የአየር ክልሏን በከፊል ክፍት አድርጋለች፡፡
እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ መዝጋቷ ይታወሳል፡፡
ጦርነቱ በአሜሪካ…
በእስራኤል ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል ከኢራን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሷን ተከትሎ በሀገሪቱ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነስቷል፡፡
እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት እስራኤል “ኦፕሬሽን ራይዚንግ ላየን” በሚል ዘመቻ የኢራን…
ኢራን ከሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች አሰረች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች ማሰሯ ተነገረ፡፡
ባለፉት 12 ቀናት ብቻ ኢራን ከ700 በላይ ዜጎችን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት በመፍጠር እያሴሩ ነው በሚል ጥርጣሬ ማሰሯን ፋርስ የዜና…
“እስራኤልና ኢራን የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል” ፕሬዚዳንት ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ኢራን ዘላቂ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ እንዳሉት÷ እስራኤልና ኢራን ላለፉት 12 ቀናት ሲያካሄዱት የቆዩትን ጦርነት ለማቆም ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የኢራን…
ኢራን ኳታር በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ኳታር በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽማለች፡፡
ጥቃቱን ተከትሎ በዶሃ ከፍተኛ ፍንዳታ የተሰማ ሲሆን÷ በኳታር የሚገኘው እና አሉዴይድ የተሰኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር በጥቃቱ ኢላማ ተደርጓል፡፡
በሀገሪቱ የአሜሪካ…
በኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል ላይ በድጋሚ ጥቃት ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ግዙፍ የኒውክሌር ማዕከል የሆነው ፎርዶው በዛሬው ዕለት በድጋሚ ጥቃት እንደተፈጸመበት የአካባቢው ባለስልጣናት ተናገሩ፡፡
አሜሪካ በትናንትናው ዕለት ፎርዶውን ጨምሮ ናታንዝ እና ኢስፋሃን በተሰኙ የኢራን የኒውክሌር ጣቢያዎች ላይ የተሳካ…
በኢራን የኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል – አሜሪካ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶስት የኢራን ኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሻለሁ አለ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር፡፡
የአሜሪካ ጦር አውሮፕላኖች ኢራን ውስጥ በሚገኙ ሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ በዛሬው ዕለት ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ይታወሳል፡፡…
ኢራን በአሜሪካ ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋዊ ርምጃ እወስዳለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ አሜሪካ ለፈጸመችባት ጥቃት የአጸፋ ርምጃ ለመውሰድ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ስትል አስጠንቅቃለች።
አሜሪካ ከሰዓታት በፊት ግዙፉን ፎርዶው የኒውክሌር ተቋም ጨምሮ በሦስት የኢራን…
የእስራኤል እና ኢራን ግጭት መፍትሄ አለው – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የእስራኤል እና ኢራን ግጭት በእርግጠኝነት መፍትሄ ይገኝለታል አሉ፡፡
አንድ ሳምንት ያስቆጠረውን የእስራኤል እና ኢራን ግጭት ለማስቆም ሩሲያ ከሀገራቱ ጋር ንግግር እያደረገች መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ…