Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን እቀጥላለሁ አለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቴን አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለች፡፡
አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት መግዛቷን እንደምታቆም መናገራቸው ይታወሳል፡፡
የፕሬዚዳንቱን ንግግር ተከትሎም ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ዘይት…
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ወቅት ሊቀመንበሩ፤ የሶማሊያን የሰላም መንገድ ለመደገፍ ህብረቱ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።
ፕሬዚዳንት ሀሰን…
በሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት በመንገደኞች አውሮፕላን ላይ በደረሰ የመከስከስ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
የሩሲያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አመራሮች እንዳሉት÷ በዛሬው ዕለት 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ…
49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 49 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን በሩሲያ ምስራቃዊ ክፍል አሙር ግዛት ከራዳር ውጪ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ደብዛው የጠፋው አውሮፕላኑ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 43 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ እንደነበር የአሙር ግዛት…
በባንግላዲሽ ጄት ተከስክሶ ህጻናትን ጨምሮ የ27 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንግላዲሽ አየር ኃይል ጄት በትምህርት ቤት ላይ ተከስክሶ 25 ህጻናትን ጨምሮ የ27 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በዋና ከተማዋ ዳካ በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ 170 ሰዎች ጉዳት እንደደረሳበቸው የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡…
በቬይትናም የቱሪስት ጀልባ ላይ በደረሰ አደጋ የ37 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬይትናም የቱሪስት ጀልባ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ የ37 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
አደጋው በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል በምትገኘውና የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ሃ ሎንግ ቤይ ነው የተከሰተው፡፡
አብዛኛዎቹ ተሳፋሪዎች ከዋና ከተማዋ ሃኖይ…
በኢራቅ የሞሱል አውሮፕላን ማረፊያ ከ11 ዓመታት በኋላ ወደ ሥራ ተመለሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜናዊ ኢራቅ በምትገኘው ሞሱል ከተማ ውስጥ ያለው አውሮፕላን ማረፊያ ተጠግኖ ዳግም በረራ ጀምሯል።
አውሮፕላን ማረፊያው ከ11 ዓመታት በፊት በአይኤስአይኤስ አሸባሪ ቡድን በመውደሙ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ ቆይቷል።
የአውሮፕላን ማረፊያውን…
በአሜሪካ ማሳቹሴትስ በደረሰ የእሳት አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ማሳቹሴትስ ግዛት ባለ 3 ፎቅ ሕንጻ መኖሪያ ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ከዚህ ባለፈም በተፈጠረው አደጋው በርካታ ነዋሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡
በመኖሪያ…
በእስራኤል ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው የኢራን ፕሬዚዳንት…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እስራኤል ባሳለፍነው ሰኔ 8 በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
ፕሬዚዳንቱ በቴህራን የከፍተኛ ደረጃ የፀጥታ ስብሰባ ላይ በነበሩበት ወቅት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት…
የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ሙሃማዱ ቡሃሪ ባደረባቸው ሕመም ሕክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ለንደን ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
የናይጄሪያ ቀድሞ…