Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኢራን እና እስራኤል ጥቃት መሰናዘራቸውን ቀጥለዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተባባሰ በመጣው የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ኢራን በደቡባዊ እስራኤል በምትገኘው የቢርሼባ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች፡፡
በጥቃቱ በከተማዋ የሚገኘው ሶሮካ ሆስፒታል ኢላማ መደረጉ በእስራኤል በኩል የተገለጸ ሲሆን፤ 30 ሰዎች ጉዳት…
አሜሪካ ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል- አያቶላህ አሊ ሀሚኒ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን እና እስራኤል ግጭት አሜሪካ ወታደራዊ ተሳትፎ ካደረገች ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ይችላል ሲሉ የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሀሚኒ አስጠነቀቁ፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን በፍጥነት እጅ እንድትስጥ ማሳሰባቸውን ተከትሎ…
የኢራን መሪ የት እንዳሉ ብናውቅም አሁን ላይ እንዲገደሉ አንፈልግም – ፕሬዚዳንት ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሀሚኒ የት እንደተደበቁ እንደሚያውቁና ቢያንስ አሁን ላይ እሳቸውን ለመግደል እንደማይፈልጉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኢራኑ መሪ በትክክል የት እንዳሉ…
የህንዱን የአውሮፕላን አደጋ በተንቀሳቃሽ ምስል ለዓለም ያሳየው ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት መነሻውን ከህንዷ አህመዳባድ ያደረገ አውሮፕላን 242 መንገደኞችን ይዞ ወደ ለንደን ለመብረር ገና ከመነሳቱ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ይታወሳል፡፡
በዚህም አደጋው በተከሰተበት አካባቢ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 270 ሰዎች…
በህንድ በተከሰከሰው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ሳምንት በህንድ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ መገኘቱን የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኘው የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡
ከህንዷ አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ…
በሕንድ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሕንድ ኡታራክሃንድ ግዛት ዛሬ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
አደጋው ሄሊኮፕተሩ መብረር ከጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከሰቱን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡
በዚህም በሒንዱ ሃይማኖታዊ…
በህንድ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 270 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህንድ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 270 ደርሷል፡፡
ከተከሰከሰ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው አውሮፕላኑ የ270 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ አንድ ተሳፋሪ በህይወት መትረፉ አይዘነጋም፡፡
በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት መካከል 29 ሰዎች…
በትራፊክ መጨናነቅ ከአስቃቂው የአውሮፕላን አደጋ የተረፈችው ሕንዳዊት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡሚ ቹሃን በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከበረራ ሰዓት በ10 ደቂቃ ዘግይታ በመድረሷ ከአሰቃቂው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መትረፍ ችላለች፡፡
ቡሚ ቹሃን የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪ ስትሆን ከባለቤቷ ጋር በእንግሊዝ ብሪስቶል ኑሮዋን…
በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት …
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ተለይቶ ለስድስት ዓመታት ኑሮውን በእንግሊዝ ለንደን አድርጎ ነበር፡፡
በጊዜ ሒደት ውድ ባለቤቱን እና ልጁቹን ወደ ለንደን አምጥቶ ደስተኛ ሕይወት የመኖር ሕልምን ሰንቆ ብዙ ችግሮችን…
በሕንዱ የአውሮፕላን አደጋ አንድ ሰው በሕይወት ሲተርፍ 204 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ 204 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ አንድ ሰው በሕይወት መትረፉ ተሰምቷል፡፡
ዛሬ ጠዋት ቦይንግ 787-8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን…