Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ማዕከሉ ሰላምና ፍትህ ለማስፈን ተጨማሪ አቅም የሚሆን ነው – ኮ/ጄ ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራና ምርምር ልህቀት ማዕከል አስተማማኝ ሰላምና ፍትህ ለማስፈን ለሚከናወኑ ስራዎች ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ማዕከሉ የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና ይሰጣል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረንሲክ ምርመራ እና የምርምር የልህቀት ማዕከል ለጎረቤት ሀገራትም የዲኤንኤ ምርመራና የአቅም ግንባታ ስልጠና አገልግሎቶችን መስጠት የሚችል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ዛሬ የተመረቀው…

ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዲኤንኤ ጋር በተያያዘ የጎረቤት ሀገራት ጭምር ሊገለገሉበት የሚችል ተቋም ገንብተናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ የፌዴራል ፖሊስ የፎሬንሲክ ምርመራ…

ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት ይሠራል- መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ እንድታንሠራራ በትኩረት እንደሚሠራ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊና መንግስት ትኩረት በሚያደርግባቸው የኢኮኖሚ እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡ ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡ ከሽልማቱ በኋለም አየር…

ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ያካሄደችውን ዴሞክራሲዊ ምርጫ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ከትናንት በስቲያ ላካሄደችው ሰላማዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለመንግሥቷ እና ሕዝቧ ያላትን አድናቆት ገለጸች፡፡ የሶማሊላንድ የምርጫ ኮሚሽን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄዱን በመጥቀስ ለዚህም ያላትን አድናቆት…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኙት ወቅት ከፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የመከላከያ ሠራዊት እና…