Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2018 የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ይህ ዓመት የኢትዮጵያ ብርሃን ሲወጣ የምናይበት ይሆናል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ኢትዮጵያ በቀጣይ በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ላይ በትኩረት ትሰራለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይነት በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ በትኩረት ትሰራለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኒውክሌር ልማትን አስመልክቶ የሁለትዮሽ…

ፕሬዚዳንት ታዬ የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድና ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን ለማሻሻል አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ እና በማሻሻያው ለአፍሪካ ውክልና ቅድሚያ እንዲሰጥ  ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በ80ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ…

ኢትዮጵያ በመተማመን፣ በእውቀት እና መከባበር ላይ የተመሰረተ አጋርነት ለማሳደግ ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመተማመን፣ በእውቀት እና በጋራ መከባበር ላይ የተመሰረተ አጋርነት ለማሳደግ ቁርጠኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው በዓለም የአቶሚክ ፎረም ላይ ባስተላለፉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን ከቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ከፕሬዚዳንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዓለም የአቶሚክ ሣምንት ጉባኤ ለመሳተፍ ሩሲያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዓለም የአቶሚክ ሣምንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓለም የአቶሚክ ሣምንት (World Atomic Week) ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ከፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ዛሬ ከፌደራል፣ አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል የፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መወጣት የሚችል ጠንካራ ሠራዊት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መወጣት የሚችል ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች። የመከላከያ ሠራዊት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል…

በቱሪዝም ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የምርምርና ጥናት ስራዎች ወሳኝ ናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱሪዝም ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ጠንካራ የምርምርና ጥናት ስራዎች ወሳኝ ናቸው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። “ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ” በሚል መሪ ሐሳብ 5ኛው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም ዘርፍ ጥናትና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ…

የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ…