Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሕዳሴ ግድብ መመረቅ የጋራ ስኬትን ከማሳየቱ ባለፈ የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጊዜ ያረጋገጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱ የኢትዮጵያውያንን የጋራ ስኬት ከማሳየቱ ባለፈ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጊዜ ያረጋገጠ ነው አሉ ምሁራን። በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሙሉነህ ለማ…

ሠራዊቱ ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአዲሱ ዓመት ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የመልካም…

አዲስ መሶብ ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በመዲናዋ አዲስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው አዲሱ አመት የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ነው ብለዋል፡፡…

የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ማጠቃለያ መርሃ ግብር በጉባ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሀ ግብር ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሚገኝበት በጉባ ተከናውኗል፡፡ የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አብስረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ ብለዋል፡፡ ታላቁ…

ለቅርብና ሩቅ ጠላቶች ኢትዮጵያውያን የማይሞት ስም እንጂ የማይሞት አካል የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና የማይሳካ ለሚመስላቸው የቅርብና ሩቅ ጠላቶች እኛ ኢትዮጵያውያን የማይሞት ስም እንጂ የማይሞት አካል የለንም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ዳግማዊ ዓድዋና ኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት መገለጫ የሆነው ታላቁ…

ኢትዮጵያ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ወንድሞችን ሐቅ መቼም አታስቀርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያ ግድቡን የገነባቸው ለመበልጸግና ለቀጣናው ብርሃን እንጂ በፍጹም ጎረቤት ወንድሞችን ለመጉዳት አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ዳግማዊ ዓድዋ የሆነውና ኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት…

የሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ታሪክ ሆኖ የሚኖር ታላቅ ገድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያውያን የዘመናት ቁጭት የነበረው ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓት በጉባ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የፅናት ሽልማት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው…