Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation…

የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ እድገትን የሚያፋጥን ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስገነባው አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ አኅጉራዊ ትስስርን የማጎልበት እና ምጣኔ ሀብታዊ እድገትን የማፋጠን አቅም ያለው ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። አቶ አህመድ የኢትዮጵያ አየር…

አየር መንገዱ የፓን አፍሪካ መገለጫ የሆነ አኅጉራዊ ተቋም ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እውነተኛ የፓን አፍሪካ መገለጫ የሆነ አኅጉራዊ የአቪየሽን ተቋም ነው አሉ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች፣ ዓለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት፣ አጋር…

የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ሕዳሴ ከሁሉም ማዕዘናት ወደ አንድ ሀገራዊ የልማት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ከተመረጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫው…

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና 8 ነጥብ 4 በመቶ ተማሪዎች አለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት 8 ነጥብ 4 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። የትምህርት…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከተመጽዋችነት መላቀቅ እንደምንችል ማሳያ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ከተመጽዋችነት መላቀቅ እንደምንችል አመላካች ነው አሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ የግድቡን መጠናቀቅ በማስመልከት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በከተሞች ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል ቀልጣፍ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ፡፡ ‎ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፓናል ውይይት…

የኢትዮጵያና ኩባን ዘርፈ ብዙ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ኩባ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በኩባ ሕዝቦች ወዳጅነት ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንትና የሀገሪቱ…