Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በአይበገሬነት መስራት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ኃብትን ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በጋራ እና በአይበገሬነት መስራት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 25ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል…

የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…

ኢትዮጵያ ውጤታማ ተሞክሮዋን የምታካፍልበት የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አየር ንብረትና በአፍሪካ ካሪቢያን ጉባዔዎች ብሔራዊና አህጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠበቁ አጀንዳዎችን በማቅረብ መሪ ሚናዋን ትወጣለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው…

በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁለተኛ ዙር ከ6 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመሯል፡፡ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የደብረ ብርሃን ጊዜያዊ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል በሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረብርሃን ከተማ ለቀድሞ ታጣቂዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወደ…

የኢትዮጵያ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አድርሷል። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ልዩ አማካሪ…

ከአባይ ወደ ዓባይ

ካይረባ ጓደኛ ይሻለኛል ዓባይ...ይሻላል ተከዜ፣ በዜት እንሻገር ………. ያሰኛል ሁል ጊዜ፡፡ ሊቀመኳስ ቻላቸው አሸናፊ የሱዳኗ መናገሻ ካርቱም ከታላቋ ኢትዮጵያ ጥቁር እንግዳ ይመጣል ተብላ ሽር ጉድ ላይ ነች፡፡ በርግጥም ሺሕ ዓመታትን ዋስ የሚጠራ ታሪክ እና ሥልጣኔን የከተበ፣ ጥልቅ…

ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከፍታለች፡፡ የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው የኮሎሚቢያ ኤምባሲን በአዲስ አበባ መርቀው ከፍተዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ…

የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንስያ ኤሊና ማርኩዌዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ም/ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፍራንስያ ኤሊና…