Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርትና ፖለቲካ በመደበላለቃቸው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ፍላጎት ማስጠበቂያ ተደርገው ቆይተዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር…

የሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስኬት ተጨማሪ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ለማለም እድል የፈጠረ ነው አሉ። "ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ…

ቤተ ክርስቲያኗ ያከናወነችው የማኅበራዊ ልማት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ቀይሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ልማት የምታደርገው አስተዋጽኦ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የቀየረ ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሸገር ከተማ ለቡ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት÷ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ሀሰን አሊ ከ29 ዓመታት ቆይታ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ አቶ ሀሰን አሊ ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ ሲገቡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ፥ በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች…

“ፋይዳ” ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 መሳካት ያለው ሚና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን በስኬት ለማጠናቀቅ ጉልህ ሚና አለው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና አስተባባሪ ዮዳሔ አርአያሥላሴ። አቶ ዮዳሔ ፋይዳ መታወቂያ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ለሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ መጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የኬንያ…

ከጊዜ ወደ ጊዜ የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ባለፉት ዓመታት በተሰሩ አካታችና አሳታፊ ስራዎች የፌዴራል ተቋማት ኢትዮጵያን እየመሰሉ የመጡበት ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ፡፡…