ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሃሳብ ተነስቶ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ…