Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

“ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረት ብቃት ያለው ሠራዊት ተገንብቷል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለ15ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን…

“ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልምን የሚዳስስ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝብን የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልም የሚዳስስ የዕውቀት…

መሪዎች በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ መሪዎች ሀገርን በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የሚደረጉ ትብብሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት አሕመድ ናስር አል ራይዚ ጋር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ…

ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በሰጡት…

ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም መኖር እንፈልጋለን፤ ካልሆነ ግን ራሳችን እንከላከላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…

በትግራይ ምድር አንድም ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን፣ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና ሌሎችም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ትግራይ ክልል ወደ ግጭት እንዳይገባ አሁኑኑ ስራ እንዲጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ በክልሉ ግጭት…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…

ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሆነና ለዚህም በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የፊስካል፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ የተወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቱን የገለጹት…