Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

“ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡ አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…

ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…

ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…

ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ…

በመዲናዋ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የኢንዱስትሪ መንደር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ መንደር ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው…

የሎጂስቲክስ ዘርፉን የሚያሳልጥ የማሻሻያ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጂስቲክስ ዘርፉን ማሳለጥ የሚያስችሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ በሀገር ውስጥ አስመጪና ላኪ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ…

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፡፡ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና የምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት ኤክስፖ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ…

“ጋዜጠኞች ቅጥፈትን እንጂ በትህትና እና በእውቀት መተቸት አልተከለከሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ጉዳዮችን በትህትና እና በእውቀት ሊተቹ እና ሊጠይቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን…

የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋ ሚዲያ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋና የጋራ አስተሳሰብ እንድንይዝ የሚያደርግ ሚዲያ ያስፈልጋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት፥ ሚዲያን…