ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ ኢኮኖሚ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ዜጎች በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ተልዕኮዎች አሉት አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
አገልግሎቱ ዲጂታል ሉዓላዊነቷን የጠበቀች፣ በፈጠራና ቴክኖሎጂ የላቀች፣ የበለፀገች ኢትዮጵያ…