በተያዘው ዓመት 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት ከ8 ነጥብ 5 እስከ 9 ሚሊየን ሄክታር በሚጠጋ መሬት ላይ ስንዴ ይመረታል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት አሰባሰብ ሒደትን በመጎብኘት…