Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ዋና ራዕዮች …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሶስት ቁልፍ መሰረታዊ ራዕዮች ሰንቋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ማጠቃለያ እና የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ይፋዊ…

ኢትዮጵያ ውስጥ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ 55 ሚሊየን ሰዎች የቴሌብር ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ 30 ሚሊየን ያህሉ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ባለቤት መሆን ችለዋል ነው ያሉት፡፡ ዘመኑን የሚመጥን ለውጥ ለማምጣት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የመንግሥት ቢሮክራሲ መቀነስ እንዳለበት ያምናል ለዚህም በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። አሁን አንድ ሰው አገልግሎት ለማግኘት በጣም በተራዘመ እና በገንዘብ በታገዘ መንገድ ለመሄድ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሉዓላዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ የዲጂታል ስርዓቶች የሚበራከቱበት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብሔራዊ የዲጂታል ትራስፎርሜሽን ምክር ቤት ሊቀ መንበር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ልዩ የኮማንዶ ኃይላችን አስቸጋሪ ኦፕሬሽኖችን በጀግንነት የሚፈጽም ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩ የኮማንዶ ኃይላችን ልዩ እና አስቸጋሪ ኦፕሬሽኖችን በእውቀትና በጀግንነት የሚፈጽም ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በአካዳሚው ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ልዩ የኮማንዶ…

የፌዴራል ፖሊስ ልዩና ስትራቴጂያዊ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ዘርፍ ሪፎርማችን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በተልዕኮው ልዩና ስትራቴጂያዊ የሆነ ኤሊት የፖሊስ ኃይል መገንባቱ የፀጥታ ሪፎርማችን ትልቅ ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ወደ ታሪካዊ ከፍታ ትሸጋገራለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ታሪካዊና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ወደሆነ ከፍታ ትሸጋገራለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የትግበራ…

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የታለመለትን ግብ አሳክቶ ተጠናቋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ተደራሽነትን ማስፋት፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ሞሃሙድን ለአንድ ቀን የሥራ…

የኢትዮጵያን የእስልምና ጉዞ ከመነሻ እስካሁን የሚያሳይ ሙዝዬም ያደራጀው ቢላሉል ሐበሺ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መካኒሳ አካባቢ የሚገኘውን ቢላሉል ሐበሺ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት ÷ ቢላሉል ሐበሺ የኢትዮጵያ ታሪክ አካል የሆነውን…