Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሚቀጥሉት 6 ወራት የሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት ስድስት ወራት የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ሪቫን እንቆርጣለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከ3 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድሎችን መፈጠራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 8 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድሎችን መፍጠር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፤ ባለፉት 8 ወራት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:-

👉 በኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መንግስት ጣልቃ በመግባት የኢኮኖሚ መሻሻያ አድርጓል፤ በዚህም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፣ 👉 የሀይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ተግባራት በዘርፍ ኢነርጂ 100 ፐርሰንት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፣ ከአምናው ጋር…

ከ580 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት ከ580 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ…

ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ ተልኳል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 8 ወራት ብቻ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ መላኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 21ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

5ኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራተደራዳሪ ቡድን ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምሥተኛው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የሥራ ቡድን ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በተለያዩ የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ከ110 በላይ ጥያቄዎችን በመቀበል ውጤታማ ድርድር…

ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ያላትን ልምድ ለጋምቢያ አካፈለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በጋምቢያ የማዕከላዊ ባንክ ተቀዳሚ ምክትል ገዥ አብዱላዮ ሲረህ ጃሎ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም ኢትዮጵያ ከውኃ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት የዳበረ ልምድ…

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተለያዩ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባት እና ባህል ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፉ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የደቡብ ሱዳን የባህል ሙዚየምና ብሔራዊ ቅርስ ሚኒስትር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኢትሃድ አየር መንገድ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትሃድ አየር መንገድ የአየር ትራንስፖርት ትስስራቸውን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ስትራቴጂያዊ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና…