Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ከሳዑዲ ጋር እንደምትሰራ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በሪያድ መካከል የሚደረጉ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውሮችን ለመከላከል ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል ተችሏል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ዘርፍ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል መቻሉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነገ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ። በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን…

የጤና አገልግሎትን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በጤናው ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና…

ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተግባራዊ ከሆነበት ጊዜ ወዲህ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን…

የጣና ዳር ንግሥቷ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ዳር ንግሥቷ፤ባለዘንባባዋ ሙሽራ ውቧ ከተማ ባሕር ዳር በፍጹም የሰላም ድባብ ልማቷን እያፋጠነች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የጣና ዳር…

የህልውና ጉዳይ የሆነው የወደብ አማራጭ ማስፋት ጥረት እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የህልውና ጉዳይ መሆኑን የባለሀብቶችና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበራት ገለጹ። አብዛኛው የሀገሪቱ የገቢና ወጪ ንግድ በጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ በመሆኑ ዘርፉን…

የባህር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የጣናን ውበት ይበልጥ የሚገልጥ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ ጣናን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የጣናን ውበት ይበልጥ የሚገልጥ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የኮሪደር ልማቱ ነዋሪዎች ከነፋሻማው የጣና ውብ ተፈጥሮ ጋር በምቹ ጎዳናዎች…

የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡…