Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በተግባር ውጤት በማስመዝገብ አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተግባር ውጤት የሚያስመዘግብና አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ አቶ ፍቃዱ ፓርቲው…

ዘመቻ አንድነት በሚል በአማራ ክልል ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብርጋዲየር ጄኔራል ምግበይ ኃይለና ግብረ አበሮቹ አደራጅነትና አይዞህ ባይነት ዘመቻ አንድነት በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል ወረዳዎች ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ፅንፈኛው ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡…

የደን ልማት የዘላቂ የምግብ ዋስትና መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው የዓለም የደን ቀን “ደን እና ምግብ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ ባለፋት የለውጥ ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ሥራዎች ሀገራዊ የደን ሽፋንን ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ ማድረስ መቻሉን የግብርና ሚኒስትር…

ባለስልጣኑ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡ ሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ማኅበር እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ደግሞ የመጀመሪያዎቹ…

የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የድርጅቱ አባልነት ሒደት እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ተደራዳሪ ኮሚቴ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኒኮዚ አዌላ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የንግድ ድርድር ሒደት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያው ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከፍተኛ ጥቅም ማስገኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ÷ ለሰላም ባለን ከፍተኛ ጉጉት ያሸነፍነውን…

ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፍላጎት እንነጋገር፣ ሰጥቶ በመቀበል መርህ፣ ህዝቦች በሚጠቀሙበት መርህ እንወያይ የሚል ነው ብለዋል። የኤርትራ…

የግጭት ተፈጥሮና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግጭት ተፈጥሮ እና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና…