ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተኪ ምርት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተኪ ምርት ትኩረት በመስጠት ሀገራዊ ግባችን እንዲሳካ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡
የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃት ማሳየቱን ምክትል…