የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል – ብሔራዊ ባንክ Yonas Getnet Jun 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል አሉ። አቶ ማሞ የብሔራዊ ባንክ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ Yonas Getnet Jun 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡ አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች Adimasu Aragawu Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው Yonas Getnet Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የኢንዱስትሪ መንደር… Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ መንደር ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎጂስቲክስ ዘርፉን የሚያሳልጥ የማሻሻያ ሥራ እየተከናወነ ነው Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጂስቲክስ ዘርፉን ማሳለጥ የሚያስችሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ በሀገር ውስጥ አስመጪና ላኪ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Melaku Gedif Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፡፡ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና የምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት ኤክስፖ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጋዜጠኞች ቅጥፈትን እንጂ በትህትና እና በእውቀት መተቸት አልተከለከሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ጉዳዮችን በትህትና እና በእውቀት ሊተቹ እና ሊጠይቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን…