Uncategorized በህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎች ተመረቁ Yonas Getnet Aug 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሚሰማሩ የባህር ዳርቻዎች ጥበቃ የፖሊስ ምልምል አባሎችን በመሰረታዊ ባህርተኝነት አሰልጥኖ አስመርቋል። በባቦጋያ ማሪታይም እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ አህመድ ሺዴ Abiy Getahun Aug 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ጤናማ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ ይገባሉ አሉ የገንዘብ ሚኒስትር እና የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ጸረ ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ቡድን ሚኒስትሮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አህመድ ሺዴ፡፡ የምሥራቅና ደቡባዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በአይበገሬነት መስራት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Yonas Getnet Aug 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ድርጊት የተገኘ ኃብትን ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል በጋራ እና በአይበገሬነት መስራት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 25ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ በወንጀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል – አሊኮ ዳንጎቴ Melaku Gedif Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓመት እስከ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ የሚያመርተውን ፋብሪካ በጥራትና ፍጥነት ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የዳንጎቴ ግሩፕ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊኮ ዳንጎቴ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውጤታማ ተሞክሮዋን የምታካፍልበት የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ… sosina alemayehu Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አየር ንብረትና በአፍሪካ ካሪቢያን ጉባዔዎች ብሔራዊና አህጉራዊ ጥቅሞችን የሚያስጠበቁ አጀንዳዎችን በማቅረብ መሪ ሚናዋን ትወጣለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመረ Yonas Getnet Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁለተኛ ዙር ከ6 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና የማስገባት ሥራ ተጀመሯል፡፡ በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የደብረ ብርሃን ጊዜያዊ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል በሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረብርሃን ከተማ ለቀድሞ ታጣቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈረመ Abiy Getahun Aug 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት አደረሰ abel neway Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አድርሷል። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ ልዑክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ልዩ አማካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአባይ ወደ ዓባይ Melaku Gedif Aug 27, 2025 0 ካይረባ ጓደኛ ይሻለኛል ዓባይ...ይሻላል ተከዜ፣ በዜት እንሻገር ………. ያሰኛል ሁል ጊዜ፡፡ ሊቀመኳስ ቻላቸው አሸናፊ የሱዳኗ መናገሻ ካርቱም ከታላቋ ኢትዮጵያ ጥቁር እንግዳ ይመጣል ተብላ ሽር ጉድ ላይ ነች፡፡ በርግጥም ሺሕ ዓመታትን ዋስ የሚጠራ ታሪክ እና ሥልጣኔን የከተበ፣ ጥልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ከፈተች Melaku Gedif Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከፍታለች፡፡ የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው የኮሎሚቢያ ኤምባሲን በአዲስ አበባ መርቀው ከፍተዋል፡፡…