ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ Mikias Ayele Mar 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አምስት ጨዋታዎች ሲደረጉ አርሰናል ከብራይተን ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ሊጉን በ64 ነጥብ እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ በሜዳቸው ኢምሬትስ በተደረገው የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ብራይተንን 2 ለ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴምር ፕሮፐርቲስ የኢፍጣር መርሐ ግብር አከናወነ Mikias Ayele Mar 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴምር ፕሮፐርቲስ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ዜጎች የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከ200 በላይ አቅመ ደካማ የማሕረሰብ ክፍሎችን ጨምሮ 800 ሰዎች መሳተፋቸው ተመላክቷል። በተጨማሪም በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ያነሷቸው አንኳር ሀሳቦች… Hailemaryam Tegegn Mar 3, 2026 0 👉 የትግራይ ሕዝብ ከጦርነት ይልቅ ሰላምና ልማት ይገባዋል 👉 ወጣቶች በአሮጌ አስተሳሰብ ለጦርነት ከሚገፋፏቸው አካላት ራሳቸውን ሊጠብቁ ይገባል 👉 መንግሥት በትግራይ ክልል ሰላም እንዲሰፍንና ዳግም ጦርነት እንዳይከሰት ጽኑ ፍላጎት አለው 👉 ሕወሓት ከ50 ዓመት በፊት በነበረ ኋላቀር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪኤግዚም ባንክ ለካሪቢያን ሀገራት የሚያቀርበውን ፋይናንስ ወደ 5 ቢሊየን ዶላር ከፍ አደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ቀጣናዊ እድገትን ለማፋጠን ለካሪቢያን ሀገራት የሚያቀርበውን ፋይናንስ ወደ 5 ቢሊየን ዶላር ከፍ አድርጓል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኢሎምቢ (ዶ/ር) በካሪቢያን ማህበረሰብ (ካሪኮም)…
ቢዝነስ ሂጅራ ባንክ የመጀመሪያውን የዘካ ገንዘብ ለዘካና አውቃፍ ኮሚሽን አስረከበ Hailemaryam Tegegn Mar 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሂጅራ ባንክ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ታሪክ የመጀመሪያውን የዘካ ገንዘብ ለዘካና አውቃፍ ኮሚሽን አስረክቧል። ባንኩ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስር ለተቋቋመው የዘካ እና አውቃፍ ኮሚሽን የዘካ ገንዘብ የማስረከብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ ሀገራት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) Melaku Gedif Mar 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮችና የልዑካን ቡድን መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ከኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ዚምባብዌ፣ ዛምቢያ፣ ኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ቦትስዋና፣ ሩዋንዳ፣ ኮንጎ፣…
ፋና ስብስብ ምርጫ፣ የሥነ ዜጋ እና የመራጮች ትምህርት… Abiy Getahun Mar 3, 2026 0 በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀፅ 124 መሠረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መራጮች በቂ ምርጫ ነክ ግንዛቤ የሚያገኙበትን ስልት በመቀየስና የተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም የሥነ ዜጋና የመራጮች ትምህርት ይሰጣል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ቦርዱ የሥነ ዜጋና የመራጮች ትምህርት መስጠት…
ፋና ስብስብ የመራጮች ምዝገባ Abiy Getahun Mar 3, 2026 0 1. የጠቅላላ ምርጫ ምዝገባ በሀገር አቀፍ ደረጃ ቦርዱ በሚወስናቸው ቀናት የሚጀመርና የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ 2. ቦርዱ የሚመለከታቸውን ክልሎች ሕገ መንግስት ወይም ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ህጎች መነሻ በማድረግ የአካባቢ ምርጫዎችን የምዝገባ ጊዜ ሰሌዳ ያወጣል፡፡ 3. ቦርዱ በዚህ አንቀፅ…
ቢዝነስ ለብዝሀ ኢኮኖሚ ልማት የተሰጠው ትኩረት ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብዝሀ ዘርፍ የኢኮኖሚ ልማት እያከናወነቻቸው ያሉ የልማት ስራዎች የሚታይ ውጤት እያስገኙ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ የምስራቅ አፍሪካን የንግድና ኢንቨስትመንት አቅም ወደ ተጠቃሚነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ…
ቢዝነስ 4ኛው የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፎረም መጋቢት 17 እና 18 ይካሄዳል Hailemaryam Tegegn Mar 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፎረም የፊታችን መጋቢት 17 እና 18 በአዲስ አበባ ይካሄዳል ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ፥ ፎረሙ ኢትዮጵያ ያላትን ምቹ የኢንቨስትመንት ምህዳር በስፋት…