Fana: At a Speed of Life!

የመሠረተ ልማትና ኮንስትራክሽን ሳምንት የፊታችን ሚያዚያ 9 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የመሠረተ ልማትና ኮንስትራክሽን ሳምንት ከሚያዚያ 9 እስከ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። መርሐ ግብሩ “ኢትዮጵያ ትገነባለች! ፈጠራ፣ ፍጥነት እና ጥራት ለመሠረተ ልማት እምርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚከናወነው። የከተማና…

ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር):: ሚኒስትሯ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ የዘንድሮው…

በኦሮሚያ ክልል የእናቶች እና ህጻናት ጤና ለመጠበቅ የሚሰራው ስራ ውጤት እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የእናቶች እና ህጻናት ጤና ለመጠበቅ የሚሰራው ስራ ከፍተኛ ውጤት እያመጣ ነው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር) በክልሉ ጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ የእናቶች እና ህፃናትን ጤና ለመጠበቅ…

በአቪዬሽን ዘርፍ ብቁ ሰራተኞችን ለማፍራት ያለመው ስምምነት …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቪዬሽን ዘርፍ የሰው ሀይል ልማት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) በስምምነት ፊርማው ወቅት እንዳሉት፥ ዜጎችን…

የብልጽግና ፓርቲ የልማት ኢኒሼቲቮች የህዝቡን ተጠቃሚነት እያረጋገጡ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች በፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ ተወያይተዋል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በወቅቱ እንዳሉት÷ ባለፉት ወራት በተሰሩ ጠንካራ…

የመራጮች ምዝገባ ቦታ በመሆን የማያገለግሉ ቦታዎች…

በልዩ ሁኔታ የሚቋቋሙ ምርጫ ጣቢያዎች መመሪያ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው በሚከተሉት ቦታዎች የመራጮች ምዝገባ ጣቢያ ማቋቋም አይቻልም፡፡ 1. ወታደራዊ ካምፖች፣ 2. የፖሊስ ጣቢያዎች፣ 3. አብያተ ክርስቲያናት፣ 4. መስጊዶች፣ 5. ሌሎች የእምነት ቦታዎች፣ 6.…

የመራጮች ምዝገባ ቦታ

1. የመራጮች ምዝገባ የሚከናወነው የመራጮችን መደበኛ መኖሪያ መሰረት በማድረግ በምርጫ ህጉ መሠረት በቦርዱ በሚቋቋም የምርጫ ጣቢያ ይሆናል፤ 2. ከምርጫ ጣቢያ ውጪ ቤት ለቤትም ሆነ በተመሳሳይ ቦታ እየተዘዋወሩ የመራጮች ምዝገባ ማከናወን የተከለከለ ነው፤ 3. ነገር ግን ቦርዱ…

የሻዕቢያ ሥርዓት ዳግም ሕዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጠውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሻዕቢያ ሥርዓት ዳግም ሕዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጠውም፤ ከሞከረ ደግሞ የመጨረሻው ሙከራ ነው የሚሆነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት፥ የሻዕቢያ…

መንግሥትን ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥቅም በመመሳጠር መንግሥትን ከ120 ሚሊየን ብር በላይ ያሳጡ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመስርቷል። የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ተከሳሾች በጉምሩክ ኮሚሽን የደወሌ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ሠራተኛ…

የኤርትራ ሠራዊት ወደ መቐለ እንዳይገባ ታክቲካዊ በሆነ መልኩ መንገድ ዘግተን ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሠራዊት በገባበት ከተማ ሁሉ ጥፋቶችን ይፈጽም ስለነበር ወደ መቐለ እንዳይገባ ታክቲካዊ በሆነ መልኩ መንገድ ዘግተን ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ÷ የሰሜን…