Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስና ለማስፋፊያ አምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ እና ለማስፋፊያ አምራች ኢንዱስትሪዎች የመስሪያ ቦታ ቁልፍ አስረክበዋል። ከንቲባዋ የንግዱን ማህበረሰብ እና አምራች ኢንዱስትሪዎችን ባወያየንበት ወቅት በቀረቡልን ጥያቄዎች መሰረት መልስ…

በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 71 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…

ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው ሪፎርም ለደንበኞች ጥራት ያለውን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው – አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው ሪፎርም ለደንበኞች ጥራት ያለውን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው አለ። አግልግሎቱ ያደረገውን የፖሊሲ እና አሰራር ማሻሻያ ስራ አስመልክቶ ከመገናኛ ብዙኃን ተወካዮች ጋር ውይይት…

ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፊቤላ ኢንዱስትሪያል በ30 ሚሊየን ብር ወጪ በቡሬ ከተማ የዕድገት በህብረት መጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያስገነባቸውን 15 የመማሪያ ክፍሎች አስረከበ። በ1971 ዓ.ም የተመሰረተው ትምህርት ቤቱ፤ በዕድሜ ብዛት…

ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተሟላ ነፃነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት የስራ ባህልን ማሳደግ ቁልፍ ጉዳይ ነው አሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የስራ ባህልና ምርታማነት ለሀገር ሉዓላዊነት"…

ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት ያነሰ በመሆኑ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ ህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተበራከተው የመሸጫ ዋጋው ከጎረቤት ሀገራት አንጻር ያነሰ በመሆኑ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የተቋማችውን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል ። በዚሁ ወቅት…

ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተደረጉ የሚገኙ ውይይቶች መቀጠል አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እያደረገ የሚገኘውን ውይይት ማስቀጠል ይገባል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች ጋር እያደረጓቸው የሚገኙትን ውይይቶች በተመለከተ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

7ኛው ‘አግሮ ፉድ’ የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ቱርክ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችን ጨምሮ 16 ሀገራት የተሳተፉበት 7ኛው 'አግሮ ፉድ' የንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2017…

የክለቦች ዓለም ዋንጫ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሳታፊ ክለቦችን ቁጥር ወደ 32 ከፍ በማድረግ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት የተጀመረው የፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ በስምንቱ ምድቦች በተደረጉ 16 ጨዋታዎች በድምሩ 44 ግቦች ሲቆጠሩ፥ 6ቱ ጨዋታዎች በአቻ…

ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከወጪ ንግድ ከ7 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተቋሙን የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…