Fana: At a Speed of Life!

እየተጠናቀቀ የሚገኘው የባቱ – ነጌሌ አርሲ ፈጣን መንገድ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ሐዋሳ ፕሮጀክት አካል የሆነውና ምዕራፍ 3 የባቱ - ነጌሌ አርሲ ፈጣን መንገድ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ በአስተዳደሩ የሞጆ ሐዋሳ ግንባታ ፕሮጀክቶች ጽ/ቤት ቡድን መሪ ደፋሩ ደረሰ (ኢ/ር)…

የትግራይ ሕዝብ ለሕወሓት ባለመገዛት ክልሉን ከገባበት ውስብስብ ችግር መታደግ አለበት – የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ሕዝብ ለሕገ ወጡ ቡድን ሕወሓት አልገዛም በማለት ክልሉን ከገባበት ውስብስብ ችግር መታደግ አለበት አሉ የትግራይ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች። የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ትዴፓ) ዋና ፀሐፊ ሙሉብረሃን ኃይሌ እንዳሉት÷በክልሉ የሚገኘው…

በመራጭነት ለመመዝገብ የሚቀርቡ ማስረጃዎች፡-

ሀ) ማንነትን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ ካርድ ወይም ፓስፖርት፣ ለ) የቀበሌ መታወቂያ ካርዱ ወይም ፓስፖርቱ ያልታደሰ ቢሆንም እንኳን ለምዝገባ ሊያገለግል ይችላል፡፡ ነገር ግን የካርዱ ዕድሳት ጊዜ ከአምስት አመት በላይ ያለፈው ከሆነ ሌላ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡ ሐ) የቀበሌ መታወቂያ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ41 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 41 ሺህ 394 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ለምቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በቢሮው የመስኖ ልማት ዳይሬክተር እስራኤል እዮብ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በበጋ መስኖ 65 ሺህ 347 ሄክታር መሬት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊሞች ጋር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊሞች ጋር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂደዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊም…

የስፖርት ዲፕሎማሲና የስፖርት መሰረተ ልማት ስራችን ፍሬ እያፈራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የስፖርት ዲፕሎማሲ እንዲሁም የስፖርት መሰረተ ልማት ስራችን ፍሬ እያፈራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ…

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተዘጋጀው ህብረ ዜማ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያቀረበው "ምርጫችን ነው - ሀገር ያለ እኛ" የተሰኘ ህብረ ዜማ ተመርቋል። ህብረ ዜማው ምርጫ ለሀገር ግንባታ ያለውን ሚና፣ የአንድ ድምፅን ኃይልና ዜጎች በመብታቸው በመጠቀም ለሀገራቸው…

ህፃን ብሌን አስፈላጊውን ህክምና እንድታገኝ የ4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት 10 ዓመታት በከፍተኛ የአንጎል ውስጥ ውሃ እና የአንጎል ግፊት መጨመር (ሀይድሮሴፋለስ) ምክንያት የአልጋ ቁራኛ ለሆነችው ህፃን ብሌን አሸናፊ ህክምና እንድታገኝ የ4 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጥ የኮሙኒኬሽን ፕላትፎርም ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከኅብረተሰቡ መረጃ የሚቀበልበትና ሌሎችም የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጥ የኮሙኒኬሽን ፕላትፎርም ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መረጃ እንዳመለከተው፤ ከመደበኛው ድረ-ገጽ በብዙ…

በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት ያለመ ስምምነት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ቦይንግ ኩባንያ በአቪዬሽን ሳይንስ እና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪንግ የሰለጠኑና ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። በአፍሪካ የቦይንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ በዚሁ ወቅት…