Fana: At a Speed of Life!

ሰራዊቱ ለቀጣናው ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለቀጣናው ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን…

ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ ያለው የአፍሪካ ህብረት መዋቅራዊ ማሻሻያ አጀንዳ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ ሊቀ መንበር የአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቴቴ አንቶኒዮ በአፍሪካ ህብረት መዋቅራዊ ማሻሻያ አጀንዳ ውስጥ ከፍተኛ እድገት ተመዝግቧል አሉ። 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶና ሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ እና ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን (ዶ/ር) ከሌሴቶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆን ምፖትጆአኔ ጋር ባደረጉት ውይይት…

አንድነት ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና ወሳኝ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ የጋራ ደህንነት፣ ነፃነት እና ብልጽግና አንድነት ወሳኝ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ “ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአማን ፍስሃጽዮን ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች አማን ፍስሃጽዮን ሕልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የኀዘን መልዕክት÷ የኢቢኤስ…

የኢቤኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቤኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ኢቢኤስ…

የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ በ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍም በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ…

ከእንግዶች አቀባበል ጋር በተያያዘ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሚደረጉ መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የተሽከርካሪ ፍሰቱን ለማሳለጥና ከእንግዶች አቀባበል ጋር በተያያዘ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡ የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት…

አህጉራዊ አቅም የሆነው የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የአህጉሩን 55 ሀገራት በአባልነት ያቀፈ ግዙፍ አህጉራዊ ተቋም ነው። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በሚለው ስያሜ ለ39 ዓመታት የቆየው ይህ ተቋም የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የሚለውን ስያሜ ይዞ አህጉራዊ አንድነትን ለማጠናከርና…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ኦርየም ሄንሪ ኦኬሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባና በ39ኛው የመሪዎች…