Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን የምታቀርባቸው ተሞክሮዎች …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ልታቀርባቸው የምትችላቸው በርካታ ተሞክሮዎች አላት አለ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከየካቲት 6 እስከ…

የአንድነት፣ የታማኝነት፣ የሀገር ባለቤትነት ዕሴት የሆነው የዓድዋ ድል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአንድነት፣ የታማኝነት፣ የሀገር ባለቤትነት እና ኃላፊነት ዕሴት ነው አሉ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዋና ዳይሬክተር ዮሴፍ ቤኮ (ዶ/ር)። የዓድዋ ድል መታሰቢያ ምስረታ 2ኛ ዓመትን በማስመልከት "የዓድዋ ትሩፋት ለዛሬዋ ኢትዮጵያ እና…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት የግማሽ በጀት አመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ እንዳሉት፥ የህግ…

የስድስት ወራት የመንግሥትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የመንግሥትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲና የመንግሥት…

80 በመቶ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓትን በሀገር ውስጥ ማሟላት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 80 በመቶ የሚሆነውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግብዓት በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች ማሟላት ተችሏል አለ። የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች…

የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ የሚጀመርበት ቀን ወደ የካቲት 28 ቀን 2018 ተራዝሟል አለ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ቦርዱ እያከናወናቸው በሚገኙ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡…

19 ሺህ 600 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 19 ሺህ 600 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀረበ። የክልሉ ሻይ፣ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አስራት መኩሪያ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ባለፉት…

የማቴይ እቅድ በኢትዮጵያና ጣልያን መካከል ያለውን ትብብር ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማቴይ እቅድ በኢትዮጵያ እና ጣልያን መካከል ያለውን ስልታዊ ትብብር ያጠናክረዋል አሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአሜሪካና አውሮፓ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት የደቡብና ምስራቅ አውሮፓ ቀጣና ተመራማሪ ታሪኩ አብርሃ። የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ…

የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…

ቱኒዚያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ ትስስር ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሀመድ አሊ ናፋቲ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሀገራቱ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ ሞሀመድ አሊ ናፋቲ ሀገራቸው…