Fana: At a Speed of Life!

ትውልዱ ስለ ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቶች እንዲገነዘብ ለማስቻል…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን አዲሱ ትውልድ ስለ ኢትዮጵያ የውኃ ሀብቶች ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ በትምህርት ሥርዓት መታገዝ አለበት አሉ፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ምህንድስና ክፍል መምህርና ተመራማሪ መኮንን አያና (ፕ/ር) ውኃ ህይወትና…

የማሕበረሰብ አንቂዎችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በሀገራዊ ምክክሩ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌደራል ተቋማትና ማህበራት የምክክር ምዕራፍ የሚሳተፉ ተፅዕኖ ፈጣሪና የማህበረሰብ አንቂ ወኪሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀምሯል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን…

ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሶስት የቀድሞ ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ተሽከርካሪዎችን በመስረቅ ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት…

በማረሚያ ቤቶች ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ተሻሽሏል – ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በማረሚያ ቤቶች ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ተሻሽሏል ብለዋል። ኮሚሽነሩን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የቃሊቲ ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤትን ጎብኝተዋል። ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ…

4 ሺህ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የፀሃይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር እና ጋምቤላ ክልሎች ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ ርቀው በሚገኙ አካባቢዎች ከ4 ሺህ በላይ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀዋል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ሥራ…

በምስራቅ አፍሪካ ፍልሰትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች የሚከተሰተውን የሰዎች ፍልሰት ለማጥናትና ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። ፕሮጀክቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ አካባቢ ጥበቃ ማዕከል ኔትወርክ ከተለያዩ…

በመዲናዋ 11 ሆቴሎች የባለ አምስት ኮከብ ደረጃ አገኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ባካሄደው የደረጃ ምደባ ስድስት አዲስ ሆቴሎችን ጨምሮ 40 ሆቴሎች በኮከብ ደረጃ ውስጥ ገብተዋል። ቀደም ሲል በኮከብ ደረጃ ውስጥ የነበሩ 15 ሆቴሎች ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ኮከባቸው ተወስዷል። የኮከብ ደረጃ…

በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ሃብትን ወደ ኢኮኖሚያዊ አቅም የመቀየር ጥረት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት ወደ ኢኮኖሚያዊ አቅም ለመቀየር እየሰራሁ ነው አለ የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዳይሬክተር አሸናፊ ሃብቴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎችን የማስፋፋት…

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 700 ዜጎች ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 700 ዜጎች እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል አለ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንደገለጹት÷በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ እስካሁን ድረስ…