Fana: At a Speed of Life!

ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ መታወቂያን ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር በተደረገው ጥረት እስካሁን ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት የስትራቴጂክ ግንኙነት ኃላፊ አቤኔዘር ፈለቀ…

ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ተቋማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራት የማሻሻል ስራ ይጠናከራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ተቋማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። በትምህርት ሚኒስቴር በጋምቤላ ከተማ ለሚገነቡ ሁለት ሞዴል የሁለተኛ…

የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ስራን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፈር ማዳበሪያ ተደራሽነትን ለማሳደግ የአቅርቦት ስራውን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዘዋወር የህግ ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ይገኛል። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት÷ የአፈር ማዳበሪያ…

ፈረንሳይ በኢትዮጵያ ለንጹህ መጠጥ ውሃ ተደራሽነት ድጋፍ አደርጋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ሉዊስ አንቶይን ሶሸ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ጌትነት ጌጡ ለፋና ዲጂታል…

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለዕድለኞች በሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ሁለት የኤሌክትሪክ መኪኖችን እና አምስት ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለዕድለኞች በሽልማት አበርክቷል። 130ኛ ዓመት ክብረበዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞች የተለያዩ ሽልማቶችን እያበረከተ የሚገኘው ኢትዮ ቴሌኮም÷ በሁለተኛው…

የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ሪፎርሙ ፖሊስ ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አስችሎታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ሪፎርም ፖሊስ ሀገራዊ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ አስችሎታል ብለዋል። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት ለመገናኛ…

የኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፎችን የሚያካትተው ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉንም የኢንዱስትሪና የአገልግሎት ዘርፎች የሚያካትተው የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በተጠናከረ መልኩ እየተካሄደ ነው፡፡ የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሞቱማ ተመስገን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ ልዩ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአቻ ውጤት ተለያተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ግብ አልተቆጠረበትም። ቀደም…

የአየር ንብረት ለውጥ ጫና የስደት መንስኤ እንዳይሆን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዋነኛ የስደት መንስኤ እየሆነ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ጫና ለመመከት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አማካኝነት ሰፊ ሥራ እየሰራች ነው። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ…

በክልሉ ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን መኸር እርሻ በቂ የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሰራ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብዓት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ ለአርሶ አደሩ…