Fana: At a Speed of Life!

ኢባትሎ 74 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 74 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘሁ አለ፡፡ ኢባትሎ የጥራት መስፈርቶችን በማሟላት የአይኤስኦ 9001:2015 ዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አምራች ፋብሪካዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረብርሃን ከተማ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት አምራች ፋብሪካዎች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ አህመዲን መሐመድን (ዶ/ር) ጨምሮ…

የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 48ኛው የአፍሪካ ህብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቅቋል። ስብሰባው “ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደህንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት” በሚል መሪ ሃሳብ ከትናንት ጀምሮ…

የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ስኬት ለማስቀጠል ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እሰራለሁ – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቤርዴ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከማኔጂንግ ዳይሬክተሯ እና ከባንኩ የምስራቅና ደቡብ…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቀረበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ብሔራዊ ጥቅሞቿን የሚያስጠብቁ አጀንዳዎች አቅርባለች። የሕብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ሁለተኛ ቀን ውሎው በሰላምና ፀጥታ ላይ መክሯል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው – የአፍሪካ ሕብረት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ትራንስፎርሜሽን ለአባል ሀገራት በተሞክሮነት የሚቀርብ ነው አለ የአፍሪካ ሕብረት። የሕብረቱ የግብርና፣ ገጠር እና ዘላቂ ልማት ኮሚሽነር ሞሲስ ቪላካቲ ከሕብረቱ የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን መግለጫ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኬንያ የካቢኔ፣ የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ሚኒስትሮች ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ የአውሮፓና የውጭ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ኤሊዩኖር ካርዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት ላይ፥ ሚኒስትሩ…

የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት መግለጫ፤ ከአፍሪካ…

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ እና ሱዳን ዘላቂ ሰላም የጋራ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የተገኘው ሰላምና መረጋጋት እንዳይቀለበስና ለሱዳን ዘላቂ ሰላም የጋራ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፡፡ ከ48ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ…