ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩኔስኮ በአፍሪካ ለትምህርት ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ አጠናክራለሁ አለ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ገለጸ። የድርጅቱ የትምህርት ረዳት ዳይሬክተር ጄኔራል ቲፋኒያ ጄኒኒ በአፍሪካ አሁንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በማዕድን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ ማዕድን ፍለጋን ጨምሮ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር ) በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ኬናፕ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የበልግ ስራ የአመራር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ''የኩታ ገጠም እርሻ በማስፋት የቤተሰብ ብልጽግና እናረጋግጣለን'' በሚል መሪ ቃል የበልግ ስራ የአመራር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን እያስመረጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ተወካዮችን ከዛሬ ጀምሮ ከየማኅበረሰቡ እንዲመረጡ እያደረገ ነው፡፡ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የተወካዮች መረጣም 600 የሚጠጉ ከምሥራቅ ሸዋ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ናሲሴ÷ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ በታሪክ፣ በባሕልና ሃይማኖት የተሳሰሩ ሀገራት መሆናቸውን አአውስተዋል፡፡ ሀገራቱ የጋራ የቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የሽግግር ፖሊሲ የባለሙያዎች ቡድን ላለፉት 8 ወራት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎችን በማወያየት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ረቂቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጠናከረ የንቃተ ሕግ ሥራ ማከናወን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሪታ ቢሱናውዝ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር)÷ የሀገር አቀፍ የፍትሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከዜ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ዓመታት ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ የቆው የተከዜ ወንዝ ድልድይ ከ256 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ግንባታው መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ግንባታው በሦስት ወራት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚደረግ መገለጹን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በመጀመሪያ ቀን ውሎው የጠዋት መርሐ ግብሩ የጉባኤው አጀንዳዎች ቀርበው አባላት ከተወያዩ በኋላ እንደሚያጸድቁ ይጠበቃል። በመቀጠልም…
የሀገር ውስጥ ዜና 75ኛው የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳ ስልጣን ርክክብ ተካሄደ Tamrat Bishaw Feb 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 75ኛው የጉጂ ኦሮሞ አባ ገዳ ስልጣን ርክክብ ተካሂዷል፡፡ በዚህም መሰረት አባገዳ ጂሎ ማንዶ ስልጣናቸውን ለአባ ገዳ ጃርሶ ዱጎ አስረክበዋል፡፡ ከቀናት በፊት በሜኤ ቦኮ የተሰባሰቡ አባ ገዳዎችና በተለያዩ…