Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች በተለያዩ ሃይማታዊ ሥነ-ስርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በደሴ እና ወልድያ ከተሞች ህዝበ ሙስሊሙ በጋራ በመሰባሰብ ሰላት በመስገድ እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችን በመከወን ነው በዓሉን…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኘው የእምነቱ ተከታቶች ከማለዳው ጀምሮ ሐረር በሚገኘው ኢማም አህመድ…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ልዑክ ሩሲያ  ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼክ አብዱልሸኩር አብዱልቃድር ፥…

የአረፋ በዓል ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ የመስዋዕት በዓል ተብሎ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ ሐይማኖታዊ ምክንያቱም ነብዩ ኢብራሂም ፈጣሪያቸውን የመስማትና ለዚያም እስከልጅ መስዋዕት ማድረግ የደረሰን ፍቅር…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ ሰላት በጅማ ከተማ አዌ ፓርክ አካባቢ ሕዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የዒድ አል-አድሃ በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተሰባሰበ ይገኛል። 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በጋራ ለማክበር ህዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ…

የሀገራችን ሙስሊም ማኅበረሰብ የመደጋገፍ ባህል ከተረጂነት ለመላቀቅ ወሳኝ ዕሴት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢድ አል አድሃ (አረፋ)…

ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ወደ ስራ አስገብተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ ዘመናዊ የሆኑ፣ ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ዛሬ ወደ ስራ አስገብተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…