የኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀል ታሪካዊ ክስተት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ብሪክስ”ን በዛሬው ዕለት በይፋ መቀላቀሏ ታሪካዊ ክስተት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት “ብሪክስ” ን በይፋ መቀላቀሏን ተከትሎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን ያለው፡፡…