Fana: At a Speed of Life!

ሠራዊቱ ሉዓላዊነቷ የተጠበቀች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ማስረከብ ይጠበቅበታል- ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዕዙ የግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በክብር እንድትደርስ ብዙዎች መስዋዕትነት የከፈሉላት ታላቅ ሀገር መሆኗን…

ነጠላ ትኬት የ1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት የተሸጠ ነጠላ ትኬት በታሪክ ሁለተኛው ትልቁ ሎተሪ የሆነውን 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ዶላር ማሸነፉ ተሰምቷል። ፓወርቦል የተባለ የሎተሪ አጫዋች ድርጅት፤ ይህ ክስተት ከመቶ አንድ ሣይሆን ከ292 ነጥብ 2 ሚሊየን አንድ ነው…

ቅበት ከተማ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉትን ለመመለስናችግሮችን ለመፍታት መግባባት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉትን ለመመለስና ችግሮችን በዘላቂነት በጋራ ለመፍታት መግባባት ላይ መደረሱን የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ። ጉባኤው ከስልጤ ዞን አስተዳደር ጋር በመተባበር በቅበት ከተማ…

የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል – ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ለአህጉራዊ ችግሮች አህጉራዊ መፍትሄ ሊያዘጋጁ ይገባል ሲሉ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ፡፡ ኦባሳንጆ ይህንን የገለፁት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የተማሪዎች እና የወጣቶች…

በሩብ ዓመቱ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ሥራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ወዳጅ በማብዛትና ጠላት በመቀነስ ስኬታማ የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ማከናወን መቻሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም÷ በበጀት ዓመቱ…

በሥራ ፈጠራ ላይ ያተኮረው “የእንቆጳ” ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረት ያደረገው "የእንቆጳ" ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ…

ምክር ቤቱ አምስት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓምት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው÷ ለተለያዩ ጉዳዮች ማስፈጸሚያ የሚሆኑ አምስት የብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ የቀረቡ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ…

ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ቴዎድሮስ ምህረት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ፍ/ቤቶች ፍትሃዊ፣ ነጻና ገለልተኛ ሆነው ለሕብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ገለጹ፡፡ የፌደራል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ሁኔታ ላይ ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታወቀች፡፡ የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የዘር ፍጅት ስጋት አለ…

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡት ወንድማማቾች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ወንድማማቾች ቦና ደጀኔ እና ሮብሰን ደጀኔ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል። የመልቀቂያ ፈተናውን ቦና ደጀኔ 566 ሲያዝመዘግብ÷ ሮብሰን…