Fana: At a Speed of Life!

የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ ይገኛል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ሃይል ጥበቃ ክፍለ ጦር ከተቋሙ ደህንነት አልፎ የአካባቢውን ሰላም እያረጋገጠ እንደሚገኝ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ የጥበቃ ክፍለ ጦሩ የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ላይ እንዳሉት÷ራሱን፣…

ህር ዳር ከተማና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የባህር ዳር ከተማን ግቦች ፀጋዬ አበራና ያብስራ…

ኢትዮጵያና ኦስትሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኦስትሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ ጋር በኢትዮጵያና ኦስትሪያ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ የሀገራቱ…

በኮንጎ በደረሰ የጀልባ አደጋ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ላይ 270 በላይ ተሳፋሪዎችን ጭና የነበረች ጀልባ ተገልብጣ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉን ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ አስታውቀዋል።   በሀገሪቱ በፈረንጆቹ የካቲት ወር ላይ…

የወጣቶችን ድምጽ ማሰማትና ሃሳባቸውን መለዋወጥ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶችን ማብቃት፣ ድምጻቸውን ማሰማት፣ ሃሳባቸውን መለዋወጥ እና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል “ዩ ሪፖርት ኢትዮጵያ” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል፡፡ መተግበሪያውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ…

ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ደህንነት ዘርፍ ምንም አይነት ስጋት እንደሌለባት ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ደህንነት ምንም አይነት የደህንነት ስጋት የሌለበት መሆኑ በዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ተረጋገጠ። በዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ደህንነት ድርጅት ለ10 ቀናት የተደረገው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደህንነት ኦዲት ተጠናቋል።…

አርቲስት ካሙዙ ካሳ ከፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ካሙዙ ካሳ እና ፋንታዬ ቱሪዝምና ትራቭል የኢትዮጵያን ቱሪዝምና የኤክስፖርት ዘርፉን ለማሳደግ የሚያስችሉ የቢዝነስ ስራዎችን በጋራ ለመስራት በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ተፈራርመዋል፡፡ የስምምነቱ አላማ በፋንታዬ ግሩፕ ስር…

እስካሁን 620 የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል ስርዓት ገብተዋል – ዶ/ር በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በተሰሩ ስራዎች እስካሁን 620 ሀገራዊ የመንግስት አገልግሎቶችን ወደ ዲጂታል ስርዓት ማስገባት መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥና በውጭ የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። ሚኒስትሯ ፥ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሥራ የሚሰማሩ ዜጎች ተፈላጊውን ክህሎት…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ የገቢ-ወጪ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በጅቡቲ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ሂደቱን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም ሚኒስትሩን ጨምሮ ፣አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ እና ሌሎች የወደብ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና በጅቡቲ የኢትዮጵያ…