Fana: At a Speed of Life!

22 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተቀናጀ ተፋሰስ ማልማት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮ ዓመት 22 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተቀናጀ ተፋሰስ ይለማል አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ኢያሱ ኤሊያስ (ፕ/ር)። ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ባለፉት አስርት ዓመታት በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራ ከፍተኛ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር በጁባ ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ለፕሬዚዳንቱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከላቸውን ልዩ መልዕክት አድርሰዋል። ሁለቱ ወገኖች…

የሻቢያ መንግሥት የሀገሪቱን ሰላም ለማደፍረስ በፋኖ ስም የሚነግዱ ሽፍቶችን ለማስታጠቅ በስውር የላከው ከ56 ሺህ በላይ የጦር መሣሪያ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የሻቢያ መንግስት ከኢትዮጵያ የውስጥ ባንዳዎች እና ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር የሀገሪቱን ሰላም ለማደፍረስ በፋኖ ስም የሚነግዱ ሽፍቶችን ለማስታጠቅ በስውር የላከውን ከ56 ሺህ በላይ…

የሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመው የኪን ኢትዮጵያና የሀገር ሽማግሌዎች ልዑክ በጎንደር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጥምቀት በዓል አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ያሸበረቀችው ጎንደር እንግዶቿን እየተቀበለች ነው። የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን እና በሕዝቦች መካከል አብሮነትን ለማጠናከር ያለመው የኪን ኢትዮጵያ እና የሀገር ሽማግሌዎች ልዑክ በዛሬው ዕለት ጎንደር…

ዲጂታል ግብርና ለዘርፉ ምርታማነት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ግብርና የዘርፉን ምርታማነትን በማሳደግ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር)። ዋና ዳይሬክተሩ ለግብርናው ዘርፍ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣…

አዲስ አበባን የኢንቨስትመንትና የንግድ ማዕከል በማድረግ ተወዳዳሪ የማድረግ ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የኢንቨስትመንትና የንግድ ማዕከል በማድረግ ተወዳዳሪ የማድረግ ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስመጥር ከሆነው ኬርፎር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፓትሪክ ላስፋርገስ እና…

የሀገራዊ ምክክር መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ የተቋማት ቁርጠኝነት

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቋማት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ የተለያዩ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በቁርጠኝነት እንሰራለን አሉ። ኮሚሽኑ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ፣ የትምህርት፣ የጤና ዘርፍ ተቋማት እና ማህበራት እንዲሁም…

የአፋር ባህላዊ ሕግን ‘ማድዓ’ በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ባህላዊ ሕግን (ማድዓ) በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው። የማድዓ ባህላዊ ሕግን በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ለማስቻል ከየካቲት 3 እስከ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በአፋር ክልል…

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች…

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የሚታገዙ የሬዲዮ ኔትዎርኮች ለአፍሪካ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ቀጣዩ የቴክኖሎጂ ምዕራፍ እየሆኑ መጥተዋል። የአፍሪካ የቴሌኮም ኩባንያዎች የዳታ ፍጆታ መጨመርና የላቀ የዲጂታል አገልግሎት ፍላጎትን ለማሟላት በአርቲፊሻል…

የፋና ላምሮት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር 12ኛ ሳምንት በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ ብርቱ ፉክክር ይደረግበታል። በዕለቱ ዳዊት ኪ/ማርያም፣ ታፈረ አሰፋ፣ አሮን ሀይሉ፣ አቤል ጌትነት እና ግዛቸው አማረ…