Fana: At a Speed of Life!

የባስኬት ብሔረሰብ የምስጋና በዓል ‘ሾልኣ-ካሻ’ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባስኬት ብሔረሰብ የምስጋና በዓል ‘ሾልኣ-ካሻ’ በላስካ ከተማ በአደባባይ እየተከበረ ነው። ‎ "‎ባህላዊ እሴቶቻችን ለትውልድ ግንባታና ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው ዓመታዊ የምስጋና በዓል ‘ሾልኣ-ካሻ’ ላይ ከፍተኛ…

በሶማሌ ክልል የሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን የማሳደግ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ በክልሉ የሕክምና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነትን በማሳደግ ጤናማና አምራች ዜጋ የማፍራት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ካራማራ አጠቃላይ ሆስፒታል ያስገነባው የእናቶች እና ህጻናት ማዕከል ተመርቆ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በደመቀና የሀገር ገፅታን በሚገነባ መልኩ ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ላደረገው አስተዋፅኦ በፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጠው፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ባካሄደው…

ዘላቂ ሰላምና ብልጽግናን እውን ለማድረግ እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የግጭት እና የድህነት አዙሪትን ሰብረን በመውጣት ዘላቂ ሰላምንና ብልጽግናን እውን ለማድረግ እንሰራለን አሉ፡፡ ‘ሰላምን ማጽናት፤ ፀጋን ለማልማት’ በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያለፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያለፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ…

የለውጡ መንግስት ቱሪዝምን እንደ አንድ የኢኮኖሚ መሰረት በመውሰድ በትጋት ሰርቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የለውጡ መንግስት ቱሪዝምን እንደ አንድ የኢኮኖሚ መሰረት በመውሰድ በትጋት ሰርቷል አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ከለውጡ ጋር በመጣ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለፌደራል ስርዓቱ መረጋገጥ ከፍ ያለ ሚና አለው – አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለፌደራል ስርዓቱ መረጋገጥ ከፍ ያለ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተከበረው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ንቅናቄ በዛሬው ዕለት በሃድያ ዞን ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ…

የአይሾው ስፒድ የኢትዮጵያ ቆይታ የሚሊየኖች ዐይን ወደ አዲስ አበባ እንዲሳብ አድርጓል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታዋቂው ዩቲዩበር አይሾው ስፒድ በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት በመላው ዓለም የሚሊየኖች ዐይን ወደ አዲስ አበባ እንዲሳብ አደርጓል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ጉብኝቱ ከተማችን ያላትን…

ሴኔጋል ግብጽን በማሸነፍ ለፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሴኔጋል ግብጽን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፋለች። ምሽት 2 ሰዓት ላይ በተጀመረው ጨዋታ ሴኔጋል ግብጽን 1 ለ 0 ስትረታ ሳዲዮ ማኔ የማሸነፊያ ግቧን ከመረብ አሳርፏል።…