Fana: At a Speed of Life!

በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመከላከል ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥…

የበጎነት ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ እየተከበረ ያለው በጎ ተግባራትን በማከናወን ነው፡፡ ዕለቱ "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሐሳብ ለሀገርና ለወገን የሚበጀውን በማድረግ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

ኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው የማዕድን ሚኒስትር ዴዔታ ሚሊዮን ማቲዎስ የታደሙ ሲሆን ÷ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ማብራራታቸው…

ሀገራችን መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ትናትን በተከፈለ መስዋዕትነት ዛሬ ላይ እንደደረሰች ሁሉ መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በሁሉም የሀገሪቱ…

ቻይና ህዝቦቼን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀሁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ህዝቦቿን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው እንዳለው፥ በፈረንጆቹ 2030 የመጀመሪያውን ቻይናዊ በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ዕቅድ ተይዟል፡፡ ለዚህ ፕሮጀክትም የመጀመሪያው እርምጃ የሚሆነው…

ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ብላ የለየቻቸውን የአፍሪካና እስያ ሀገራት ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች። አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከሶማሊያ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣ ሱዳን፣ ባንግላዲሽ እና ናይጄሪያ መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው…

በመዲናዋ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ጳጉሜን 2 - የመስዕዋትነት ቀንን በማስመልከት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡…

ዕድሜ ያልገደበው የ101 ዓመቷ አርሶ አደር የስራ ፍቅር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ101 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ አዛውንት አርሶ አደር እማማ ካሳሳ አገኝ ሾሌ በኮንሶ ዞን ዳኮኬሌ ወረዳ ፋሾ ቀበሌ አርከላ ተብሎ የሚጠራ መንደር የሚኖሩ ብርቱ አርሶ አደር ናቸው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከእኒህ ብርቱ አዛውንት አርሶ አደር…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በግዳጅ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የፖሊስ አመራርና አባላት ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ማዕከሉን በይፋ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ፥ ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን…

የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ በሞቃዲሾ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን÷የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ  ሕዝቦች በቋንቋ፣ ባህል እና ሌሎች እሴቶች …