Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ በ293 ት/ቤቶች የተማሪዎች ምገባ በመተግበር ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ293 የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ-ግብር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የሸገር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ፊራኪያ ካሣሁን እንደገለጹት÷ የ2016 የትምህርት ዘመን ከተጀመረ ጀምሮ ተግባራዊ…

ስለመንፈስ ጭንቀት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንፈስ ጭንቀት በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የአዕምሮ መታወክ ችግር ነው፡፡ ጭንቀት ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅም በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት ነው፡፡ የመንፈስ ጭንቀት…

የምክክር ኮሚሽኑ በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በእስያ፣ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ውይይት አደረገ፡፡ በመድረኩ ላይ በእስያ፣ አውስትራሊያና ኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ…

እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የሃሳብ ኃይል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበሩ ያሉ ፕሮጀክቶች የኃሳብ ኃይል ምን ያክል ወሳኝ እንደሆነ ትምህርት የሚወሰድባቸው መሆናቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 88ኛው የአየር ኃይል የምስረታ ቀን የበዓል አከባበር ላይ "ጥቁር አንበሳ" በሚል የተካሄደው የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ እንደሚቀጥል የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ።…

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በአዲስ አበባ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ "የዘመነ ንግድ ሥርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷ በመድረኩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ…

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ…

በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ‘ሚዛን ትራክተር’ ስራ ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚዛን አማን ከተማ የተገጣጠመው ሚዛን የእርሻ ትራክተር ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ፡፡ ስያሜውን በሚዛን ከተማ ስም ያደረገው ይህ ትራክተር ከሚዛን አማን በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቆ ወደ ስራ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም…