Fana: At a Speed of Life!

ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም – ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሀይል ለመፍታት መሞከር ዘላቂ መፍትሔን አያመጣም ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የሚያከናውነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት…

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር…

በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። በዚህም አጠቃላይ 4ሺህ 500 የማህበረሰብ ተወካዮች በመጀመሪያዎቹ 4 ቀናት እንደሚወያዩ ተገልጿል። በቀጣይም…

ባለ ንስር ዐይኑ ጎል ቀማሚ – ኬ ዲ ቢ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቁጥሮች አይዋሹም ይባላል፤ በዘጠኝ ዓመት የውሃ ሰማያዊዎቹ ቤት ቆይታው ከሪያን ጊግስ ቀጥሎ በፕሪሚየር ሊጉ ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በማቀበል ስሙን በስኬት መዝገብ አስፍሯል። ጎል ከማይነጥፍበት የማንቸስተር ሲቲ የፊት መስመር ጀርባ…

የኩላሊት እና ሽንት ቧንቧ ጠጠር ሕክምና …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠጠር ሕመም በዋናነት በኩላሊት፣ ኩላሊትና የሽንት ፊኛን በሚያገናኘው የሽንት ቱቦ እና በሽንት ፊኛ ላይ ይከሰታል። በዐይን (መሬት ላይ) እንደሚታየው ዓይነት ጠጠር በኩላሊት ውስጥ ሊፈጠር እንደሚችል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለጠጠር…

በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች ለህዳሴው ግድቡ የ26 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የድጋፍ ንቅናቄን በመቀላቀል የ26 ሺህ ዶላር ቦንድ ግዢ ፈጽመዋል:: በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

የኢትዮጵያንና የኡጋንዳን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን እና የኡጋንዳን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ በተካሄደው 4ኛው የኢትዮጵያ እና የኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን…

የአፋር ህዝብ በለውጡ ዓመታት አበረታች የልማት ድሎችን ተቀዳጅቷል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ህዝብ በለውጡ ሰባት ዓመታት ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ አበረታች የልማት ድሎችን መቀዳጀት መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። በሠመራ ከተማ "ትናንት ዛሬና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ ለውጡ እውን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 122 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ለደንበኞቹ ደለደለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገሪቱን የገቢ ንግድ ለማሳለጥ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞቹ እያቀረበ እንደሚገኝ ገለፀ፡፡ በዚህም መሰረት በአጠቃላይ 711 የባንኩ ደንበኞች ያቀረቡትን ጥያቄዎች በመገምገም ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ 98 በመቶ…

የህብረቱ ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በኪጋሊ ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…