Fana: At a Speed of Life!

እስከ ገና ምሽት 6 ሰዓት ድረስ የሚቆርጡት የ 60 ሚሊዮን ሎተሪ የ BYD Seagull መኪና ዕድለኛ ያደርግዎታል

በገና ዕለት የ BYD Seagull መኪና አሸናፊ ሊሆኑ የሚችሉበትን ዕድል ያስፉ፤ በቀሩት ጥቂት ሰዓታት ይህን ዘመናዊ መኪና ይግልዎ ሊያደርጉ የሚችሉበትን ዕድል በ100 ብር ብቻ ይያዙ! ትኬትዎን ለመግዛት ይሄንን ማስፈንጠሪያ በመጫን 👉 www.ethiolottery.et 👉 8989 ላይ በመደወል…

‘በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ’ የገና ባህላዊ ጨዋታ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው የገና ጨዋታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሁዋላ የሚዘወተር ትውፊታዊ ክዋኔ እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት መመህር ዘበነ ለማ÷ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን ምክንያት በማድረግ…

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል። በጨረታ ሒደቱ 32 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 8729 ብር ሆኖ መመዝገቡ…

ለሀገር እድገት የመንግሥት እና ምሁራን መቀናጀት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን በሀገር ውስጥ እድገት እና ለውጥ ለማምጣት መንግሥት እና ምሁራን ጋር በመቀናጀት ሊሰሩ ይገባል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና…

በዓለም ላይ የገና በዓል የሚከበርባቸው ዕለታት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዋናነት ይጠቀሳል። ታሕሣሥ 16 ቀን በርካታ ሀገራት የገናን በዓል ያከበሩ ሲሆን÷ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ደግሞ ታሕሣሥ 29 ያከብሩታል።…

ሊያም ሮዚኒየር የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ሊያም ሮዚኒየር የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ ለማሰልጠን ተሰማምተዋል፡፡ የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ አሰልጣኝ የነበሩት ሊያም ሮዚኒየር የኢንዞ ማሬስካን ስንብት ተከትሎ ቼልሲን እንደሚረከቡ በስፋት ሲዘገብ ነበር፡፡…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎችና አቅመ ደካሞች አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በተገነባ ባለ 5 ወለል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች እና በጽሕፈት ቤቱ ለሚደግፋቸው ሕፃናት ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ጋር በመሆን አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚደግፋቸውና ለሚያሳድጋቸው ሕፃናት የበዓል ስጦታዎችን በመስጠት ማዕድ…

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ለኢየሱስ ክርስቶስ የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የካውንስሉ ጠቅላይ ፀሐፊ ቄስ ደረጄ ጀምበሩ በዓሉን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በኢትዮጵያና በተለያዩ ሀገራት…

ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የልደት በዓል…