የሻሸመኔ ፋና ኤፍኤም 103 ነጥብ 4 ሰራተኞች በመቄዶኒያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሻሸመኔ ፋና ኤፍኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያ ሰራተኞች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በመቄዶኒያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ሻሸመኔ ቅርጫፍ ለሚገኙ አረጋዊያን ማዕድ አጋርተዋል።
የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ ቢቂላ ቱፋ እንዳሉት፤ ጣቢያዉ በይዘት…