Fana: At a Speed of Life!

የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ለምርትና ምርታማነት እድገት መረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ፈጣን እና ቀጣይነት ላለው የምርትና ምርታማነት ዕድገት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል። የግብርና ሚኒስቴር ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ከክልል ግብርና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ…

አፈ-ጉባዔ ታገሰ ዜጎች ለሕገ-መንግሥቱ ተገዢ መሆን እንዳለባቸው አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዜጎች የሕጎች ሁሉ የበላይ ለሆነው ሕገ-መንግሥት ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡ "ሕገ-መንግሥትና ሕገ-መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ሦስተኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡…

የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ለማሳደግ የብሪክስ አባልነት ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 20117 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል በመሆን የሚገኙ የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ከፍ ለማድረግ አባልነቱ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፈር በድሩ ገለጹ፡፡ "የኢትዮጵያ የኤክስፐርት ተቋማት የብሪክስ ዕይታዎች ለሀገራዊ ህልሞች ስኬት"በሚል…

ወጣት ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለውጪው ዓለም እንዲያስተዋውቁ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያ ቀዳሚ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እንድትሆን ያላትን አቅም የማስተዋወቅ ሥራ እንዲሠሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጠየቀ። ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር…

የሹዋሊድ በዓል ከነገ ጀምሮ በድምቀት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል በስኬት ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን፤ በዓሉ በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የጸጥታ…

ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ገብቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከተመደበው ውስጥ እስከ አሁን ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ መረከቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ወደ ክልሉ የገባውን የአፈር ማዳበሪያም ከሥር ከሥር ወደ ቀበሌዎች የማሠራጨት ሥራ…

በእግር ኳስ ህይወቱ ቀይ ካርድ ያለተመለከተው ኢኔሽታ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ላማስያ አካዳሚ በመነሳት እልፍ አእላፍ ስኬቶችን የተጎናፀፉ አሉ። እንደእነ ሊዮኔል ሜሲ፣ ዣቪ ሄርናንዴዝ እና ሰርጂዮ ቡስኬት የመሳሰሉ ተጨዋቾች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። ስፔናዊው የባርሴሎና የቀድሞ የመሀል ሜዳ ተጫዋች…

በአዲስ አበባ በነዳጅ ማደያዎች የሚታየው ረጃጅም ሰልፍ ምክንያቱ ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ዲጂታል ምሽቱን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት በአንዳንድ ነዳጅ ማደያዎች ላይ ረጃጅም የተሽከርካሪ ሰልፎች መኖራቸውን ተመልክቷል፡፡ ለአብነትም ሪቼ አካባቢ ባለው የነዳጅ ማደያ ከቴሌ ጋራዥ እስከ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት…

ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና ሌሎች አመራሮች በብራዚል በተካሄደው 11ኛው የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ…

በኢንስቲትዩቱ ለተመረቱ 11 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በባዮና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለተመረቱ 11 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷በመንግስት…