Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪና ሌሎች አመራሮች በክልሉ በከተማና በገጠር እየተከናወኑ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከፕሮጀክቶቹ መካከልም የአስፋልት መንገድና የኢኮ ፓርክና መዝናኛ ፕሮጀክት እንዲሁም…

አንቶኒ ብሊንከን ለ4ኛ ጊዜ በመካከለኛው ምስራቅ ጉበኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንክ የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለ4ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የእስራዔል እና ሃማስ…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2ኛ ትውልድ በኦሮሚያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 2ኛ ትውልድ የኦሮሞን ባህልና እሴት እንዲሁም የቱሪስት መስህቦች ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የቱሪዝም ገበያ ልማትና ብራንድ ባለሙያ አቶ በረከት ደሴ…

የከባድና ተሳቢ መኪና አምራቾችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከባድና ተሳቢ መኪና አምራች ኢንዱስትሪዎችን የገበያ ትስስር ችግር ለመፍታት የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የትራክና ተሳቢ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በማስተዋወቅ መኪኖቹን ከሚገዙ ደንበኞች ጋር የንግድ ትስስር በመፍጠር…

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ይካሄዳል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ” በሚል መሪ ሐሳብ የዲፕሎማሲ ሳምንት ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) በሰጡት…

ከ144 ሺህ በላይ ዜጎች የውጭ የሥራ ሥምሪት ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከ144 ሺህ 825 በላይ ዜጎች ለሥራ ወደ ውጪ መሰማራታቸውን የሥራ እና ክሕሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ሀገር የሰራተኛ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነትና ጥቅም በማስጠበቅ የኢትዮጵያን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ…

አቡዳቢ የሩሲያ-ዩክሬንን የእስረኞች ልውውጥ እያስተባበርኩ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገቡ ጀምሮ በቁጥር ትልቁ ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ እንዲያደርጉ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እያስተባበረች እንደሆነ አስታወቀች፡፡ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷…

ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት እንዲኖረው በጥራት መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በፍትሕ ሥርዓቱ ላይ እምነት አንዲኖረውና ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ በፍትሕ ጥራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ተጠቆመ። በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ሲካሄድ የነበረው የሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የምክክር መድረክ ተጠናቋል።…

የቡልቡላ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡልቡላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው የተመረቀው፡፡ በአርባ ምንጭ…

በሲዳማ ክልል የበዓል ወቅት የእርድ እንስሳት ዋጋ የተረጋጋ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገና (ልደት) በዓል ግብይት ጋር ተያይዞ የዕርድ እንስሣት ዋጋ መረጋጋት ማሳየቱን የሲዳማ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከመደበኛ ገበያ ባነሰ ዋጋ ምርቶች የሚሸጡባቸው 46 የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች…