Fana: At a Speed of Life!

11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የኢጋድ የደህንነት ዘርፍ ሃላፊ ሲራጅ ፈጌሳ እንዲሁም የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የዞኑ…

ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ገለልተኛ ቡድኑ ባንኩ ከ2012 እስከ 2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ተሳትፎ የሚገመግም ሲሆን÷ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር እንደሚገናኝም…

የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ በ2015 ዓ.ም በተመዘገቡ ስኬቶችና የለውጥ ክንውኖች ዙሪያ የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሔደ ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ፣…

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሚያደርገው ተቋማዊ ሪፎርምና ሕግ ማውጣት ስራ በጥናትና ምርምር የተደገፈ ስራ እየተሰራ ነው- አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሚያደርገው ተቋማዊ ሪፎርምና ህግ ማውጣት ስራ በጥናትና ምርምር የተደገፈ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛው የፓርላማ ጥናትና ምርምር…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች በተፈጠረ የገበያ ትስስር ከ300 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ በተገነቡ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በተፈጠረ የገበያ ትስስር ከ300 ሺህ በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡ የኮርፖሬሽኑ የማርኬቲንግና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ዘመን ጁነዲን…

በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈ

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አትሌት በሪሁ አረጋዊ በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ድል ቀንቶታል። አትሌት በሪሁ ርቀቱን 12:40:45 በሆነ ጊዜ አጠናቆ የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል። በርቀቱ የሪከርዱ ባለቤት የነበረው ጆሹዋ…

ሚኒስትሮችን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕላንና ልማት ሚንስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) እና በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የተመሩ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ቡድኖች ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይን ጎብኝተዋል። ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) በጉብኝቱ ወቅት…

በማህበራዊ ሚዲያ ለሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ተብሎ በተጠረጠረው ግለሰብ ላይ የ15 ቀን የክስ መመስረቺያ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ለሽብር ወንጀል ቀስቃሽ መልዕክቶችን አስተላልፏል ብሎ ፖሊስ በጠረጠረው ግለሰብ ላይ የ15 ቀን የክስ መመስረቺያ ጊዜ ፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ…

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መሥራት እንደሚጠበቅ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2015 በጀት ዓመት የከተማ ልማት ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ…