Fana: At a Speed of Life!

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መሥራት እንደሚጠበቅ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2015 በጀት ዓመት የከተማ ልማት ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ…

ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት የፍቅር ጓደኛዋን 500 ሺህ ብር የጠየቀችው ተከሳሽ በቁጥጥር ስር ዋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሳትታገት ታግቻለሁ ብላ የፍቅር ጓደኛዋን 500 ሺህ ብር የጠየቀችው ተከሳሽ በመኖሪያ ቤቷ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ግለሰቧ የማታለል ወንጀሉን የፈፀመችው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ አይ ሲ ቲ ፓርክ አካባቢ…

የተፈጠረው ሰላም በፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም በጋራ መስራት ያስፈልጋል – የኦሮሞ ብሔረሰብ እና የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው የተፈጠረውን ሰላም በፅኑ መሰረት ላይ እንዲቆም በጋራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ እና የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች ገለጹ፡፡ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን እና ሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮች በሁለቱ ዞኖች መካከል ያለውን ሰላም…

አምባሳደር  ዣኦ ዢዩአን ቻይና በኢትዮጵያ የምታደርገውን የመሰረተ ልማት ግንባታ እንደምታጠናክር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የመሰረተ ልማት ግንባታ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን አረጋገጡ፡፡ የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገ ያለውን የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ ኢንሼቲቭ የ10…

ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑን ገልጿል። ቋሚ ኮሚቴው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሀ እና መተማ ዮሀንስ አካባቢዎች በመጠለያ…

ባሕር ዳር ከተማ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድን ነጥብ መጣሉን ተክትሎ በአፍሪካ መድረክ ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ዛሬ በተከናወነው የ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ0 አሸንፏል፡፡ ደስታ ዮሐንስ…

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ1 ነጥብ 25 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ (ኤ ቲ አይ) የምታደርገውን አስተዋፅዖ ለማሳደግ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡ የተደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የአካዴሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እየተሰጠ ያለው…

የኮንሶ የማንነት መገለጫ የሆነው የ”ኾራ አታ ኾንሶ” የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የአለም ቅርስ ባለቤት የሆነው የኮንሶ ማንነት መገለጫ "ኾራ አታ ኾንሶ" የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ÷ "ኾራ አታ ኾንሶ" በዓል መታሰቢያ ቀን የሚከበረው…

የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የተመራ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት…