በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል ተችሏል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ዘርፍ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል መቻሉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ…