ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ።
ዩኒቨርሲቲው ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በጋዜጠኝነት ሙያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ የክብር ዶክትሬት መስጠቱን አስታውቋል።…