Fana: At a Speed of Life!

የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እየሰራሁ ነው – የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘይት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሰራሁ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ። የንግድ ቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በከተማዋ የዘይት አቅርቦት ችግር…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ጋር የቀጠለው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜም ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ የበርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን መታያ የሆነው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 ውድድር ለ13 ሳምንታት…

ለትግራይ ክልል አካል ጉዳተኞች ማህበራት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀንን አስመልክቶ ለትግራይ ክልል አካል ጉዳተኞች ማህበራት ህብረት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በዚህም ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ዊልቼር፣ ክራንች፣ መስማትን…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ። የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የወል ትርክትን ለማስረጽ ሚናው ጉልህ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የወል ትርክትን ለማስረጽ ሚናው ጉልህ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፡፡ በአማራ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል…

ኢትዮጵያና ቻይና በጸጥታ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ደህንነት ትብብር ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ዋንግ ሊሲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሽብርና በሌሎች ቀጣናዊ እንዲሁም አህጉራዊ…

ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) በእስራት እንዲቀጡ ወስኖ  የታሰሩት በቂ ስለሆነ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጠ።…

ስታትስቲክስ ለጠንካራ ፖሊሲ የጀርባ አጥንት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስታትስቲክስ መረጃን መሠረት ላደረገ ጠንካራ ፖሊሲ የጀርባ አጥንት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ‎ ‎19ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የብሔራዊ ስታትስቲክስ የዳይሬክቶሬት ጀነራል ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ ‘ፍትህና ካሳ…

የአፍሪካ ኢነርጂ ኤፊሸንሲ ጉባዔ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ኢነርጂ ኤፊሸንሲ ጉባኤ ከፊታችን ታሕሳስ 1 እስከ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የአፍሪካ ኢነርጂና መሰረተ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌራቶ ማታ በሰጡት መግለጫ ÷ የኃይል አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት…

አርሰናል መሪነቱን ለማጠናከር ዛሬ ምሽት ከብሬንትፎርድ ጋር ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል የሊጉን መሪነት ለማጠናከር ዛሬ ምሽት ብሬንትፎርድን በሜዳው ያስተናግዳል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ትናንት ምሽት ፉልሃምን 5 ለ 4 ማሸነፉን ተከትሎ ከመሪው አርሰናል ጋር ያለውን የነጥብ…